የኤርትራ ሰራዊት በግልጽ ወደ ትግራይ ክልል በመግባት በውጊያው ላይ መሳተፉን ቀጥሏል።
የኤርትራ ሰራዊት በግልጽ ወደ ትግራይ ክልል በመግባት በውጊያው ላይ መሳተፉን ቀጥሏል። ከላይ የሚታየው ምስል በዛሬው ዕለት በአዲግራት በኩል ገብቶ በ ደጋ ሐሙስ ሲንቀሳቀስ የሚታይ የኤርትራ ሰራዊት ነው። በማይፀብሪ ግንባር ዛሬ መስከረም 27 ለሊቱን ጀምሮ በአዲ ገብሩ በነበረው ውጊያ የኤርትራ ሰራዊት የትግራይ ታጣቂዎችን መለዮ ለብሶ አብሮ እየተዋጋ እንደሚገኝ ታውቋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗