አዲግራት‼

WASULIFEneutral2026-10-07 11:14:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲግራት‼ የኤርትራ ጦር ሠራዊት በትግራይ ክልል ወደ ምትገኘው የአዲግራት ከተማ መግባቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።የቪዲዮ ማስረጃም ልከዋል።ወታደሮቹ ወደ መቐለ አቅጣጫ በመጓዝ ላይ ይገኛሉ።ሲሉም ጠቁመዋል።አህያ አልቀራቸውም ሲመጡ ብለዋል።የትግራይ ግዛቶችን እንደ ውጊያ ቀጠና ሊጠቀሙበት እንደሚፈልጉ ሲነገር ነበር። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]