የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲሱን የአሥፈጻሚ አካላት አደረጃጀት አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲሱን የአሥፈጻሚ አካላት አደረጃጀት አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት አሥፈጻሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁን ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባው ነው ያጸደቀው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የመንግሥት ተወካይ ፍቃዱ ተሰማ ግልጽ እና ውጤታማ…
Read the full story at amharamassmedia ↗