"ኢቦላ ወደ ኢትዮጵያ ይገባል" የሚለው ስጋት እና የጤና ሚኒስቴር ምላሽ‼
"ኢቦላ ወደ ኢትዮጵያ ይገባል" የሚለው ስጋት እና የጤና ሚኒስቴር ምላሽ‼ በጎረቤት ኬንያ የኢቦላ ቫይረስ ተጠቂ ግለሰብ ህይወት ማለፉን ተከትሎ በሽታው ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ይችላል በሚለው ስጋት ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ማብራሪያ:- 📌 በአየር እና በየብስ መግቢያ ኬላዎች ላይ የተለመዱት የክትትል እና የምርመራ (screening) ስራዎች በሙሉ አክቲቬት ተደርገው እየሰሩ ይገኛሉ። 📌 ወረርሽኙ በዲ.አር.ሲ እና ዩጋንዳ ከተከሰተ ጀምሮ ዝግጅት ሲደረግ የቆየ ሲሆን፣ አሁን ወደ ኬንያ መግባቱ ሲረጋገጥ ደግሞ የቁጥጥር ደረጃው ይበልጥ እንዲጠናከር ተደርጓል። 📌 ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና ከድንበር አካባቢ ባለድርሻ አካላት ጋር በመረጃ ልውውጥ፣ በቅኝት እና ፈጣን ምላሽ ዝግጅት እየተሰራ ነው…
Read the full story at wasulife ↗