“ያልተጠቀምንባቸው የፈውስ እንቁዎች”
“ያልተጠቀምንባቸው የፈውስ እንቁዎች” የሰው ልጅ የተለያዩ ሕመሞች ሲያጋጥሙት ለሕመሙ ድኅነት ዘመናዊ እና ባሕላዊ መድኃኒቶችን ሲጠቀም ይስተዋላል። በየአካባቢው የሚገኙ እጽዋትን በመጠቀም በባሕላዊ መንገድ ሕመሙን ሲያስታግስ እና ሲፈውስ ማስተዋልም የተለመደ ነው። በየአካባቢው የሚገኙ ሀገር በቀል የመድኃኒት እጽዋት ደግሞ የፈውስ ምንጭ ሲኾኑ ይስተዋላል። ሀገር በቀል ችግኞችን በመጠበቅ ከሳይንስ ጋር በማስተሳሰር ፍቱን መድኃኒት ማድረግ ደግሞ ከትምህርት…
Read the full story at amharamassmedia ↗