የኤርትራ ሰራዊት ላይ የድሮን ጥቃት‼
የኤርትራ ሰራዊት ላይ የድሮን ጥቃት‼ ወደ ትግራይ ክልል የገባው የኤርትራ ሰራዊት ከፍተኛ የድሮን ጥቃት እንደደረሰበት የትግራይ የሰላም ኃይል አስታወቀ። በሰላም ኃይሉ መግለጫ ላይ:- 📌 በቦርደር አካባቢዎችን ይዞ የቆየው የኤርትራ ሰራዊት ወደ ትግራይ ማዕከላዊ ክፍሎች በመግባት፣ ንጹሃን ተጋሩን ማሰር እና ማፈን መጀመሩ ተገልጿል። 📌 ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም በብዙ ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ከዕዳጋ ሓሙስ ወደ አፅቢ አቅጣጫ ሲጓዝ የነበረው ሰራዊት በከፍተኛ የድሮን ደብደባ መመታቱ እና ሰፊ ጉዳት እንደደረሰበት ተገልጿል። 📌 የተበታተነው ሰራዊት ወደ ዕዳጋ ረቡዕ አቅጣጫ በመጓዝ ላይ እንደሚገኝ እና ተጨማሪ መረጃዎችን እንደሚያቀርብ አካሉ አሳውቋል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗