በፍቅር ማዕበል ውስጥ ኾኖ የተቋጨው የሜሲ እና አርጀንቲና ስንብት።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-07 12:58:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

በፍቅር ማዕበል ውስጥ ኾኖ የተቋጨው የሜሲ እና አርጀንቲና ስንብት። ሊዮኔል አንድሪያስ ሜሲ ለሰማያዊ እና ነጭ ማልያው የነበረው ፍቅር ረጅም ዓመታትን በዕንባ፣ በተስፋ መቁረጥ እና በትግል ውስጥ ያለፈ ነበር። በመጨረሻም በትዕግስቱ ፍሬ በዓለም ዋንጫ ድል ደምቆ እና በታላቅነት ማማ ላይ ኾኖ ተሰናብቷል። ኮከቡ ለሀገሩ ያበረከተው ውለታ ዋንጫዎችን ብቻ አልነበረም፣ ይልቁንም ለሚሊዮኖቹ ሕጻናት የማይበገር መንፈስን፣ ተስፋን እና ህልምን ያሰረጸ እንጂ። ሜሲ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ያደረገው ጉዞ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]