ለአሽከርካሪዎች‼️
ለአሽከርካሪዎች‼️ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ ከመርካቶ - በመሣለሚያ ወደ 18 ቁጥር ማዞሪያ የሚወስደውን መንገድ እየገነባ መሆኑ ይታወቃል። ይህ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 18 ቁጥር ማዞሪያ አካባቢ የላይ እና የታች የትራፊክ ማሳለጫ ድልድይ አካቶ የሚገነባ በመሆኑ፣ ለግንባታው መፋጠን ሲባል፤ የ18 ቁጥር ማዞሪያ የቀለበት መንገድ ከቅዳሜ ከመስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በጊዜያዊነት ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ የሚደረግ መሆኑን ባለሥልጣን መስሪያቤቱ ከወዲሁ ይገልፃል። በመሆኑም፦ 1ኛ. ከአየር ጤና፣ ከ3 ቁጥር ማዞሪያ ወይም ከጦር ኃይሎች አቅጣጫ ወደ ዊንጌት፣ ሸጎሌና አዲሱ ገበያ የሚጓዙ የከባድ መኪና ተሽከርካሪዎች፤ አማራጭ 1፦ ከጦር ኃይሎች ➡ ኮካ/ልደታ አደባባዮች ➡ አማኑኤል/አብነት ➡ አጣና ተራ ➡ ዊንጌት / ሸጎሌ / አዲሱ ገበያ፤ አማራጭ 2፦ ከጦር…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗