ከነፍጥ አዙሪት ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ ልምምድ- የኢትዮጵያ ጉዞ
ከነፍጥ አዙሪት ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ ልምምድ- የኢትዮጵያ ጉዞ ኢትዮጵያ በዘመናት ታሪኳ በተለያዩ ሥርወ መንግሥታት ተዳድራለች። በታሪኳ በየወቅቱ የሚመጡ መንግሥታት የራሳቸውን የፖለቲካ ርዕዮት አራምደዋል። ዘመናዊ የኢትዮጵያ ሥልጣኔ ከዘመነ መሳፍንት ማክተም እና ከአጼ ቴዎድሮስ መምጣት ጀምሮ መሠረቱ እንደተጣለ የታሪክ መዛግብት ያሥረዳሉ። የኢትዮጵያ የመንግሥታት ለውጥ ታሪክ በጦርነት አዙሪት የተቃኘ ይመስል የመንግሥታት ሥርዓት ሲወድቅ እና ሲነሳ በጦርነት የታጀበ መኾኑን የታሪክ መዛግብት…
Read the full story at amharamassmedia ↗