“ውድቀቷን ሲመኙ ትነሳለች፤ ድክመቷን ሲናፍቁ ጠንክራ ትወጣለች”
“ውድቀቷን ሲመኙ ትነሳለች፤ ድክመቷን ሲናፍቁ ጠንክራ ትወጣለች” ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ የራሷ የኾነ ደማቅ ሥልጣኔ እና የረጅም ዘመናት የሥነ መንግሥት ታሪክ ያላት አንጋፋ ሀገር ናት። ነገር ግን ሥልጣኔዋን እና ዕድገቷን በዐይነ ቁራኛ የሚከታተሏት ብዙዎች በመኾናቸው ይህ የረጅም ዘመናት ጉዞዋ አልጋ በአልጋ አልነበረም። አንድ ጊዜ ወደፊት ሁለት ጊዜ ወደኋላ የኾነ የመንገዳገድ ጉዞ ስታደርግ ቆይታለች። የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን እንደሚጠቅሱት…
Read the full story at amharamassmedia ↗