🇪🇹 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት — ሀገርን ለመጠበቅ በትውልድ የተላለፈ የጀግንነትና የመስዋዕትነት ታሪክ!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-10-07 15:08:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት — ሀገርን ለመጠበቅ በትውልድ የተላለፈ የጀግንነትና የመስዋዕትነት ታሪክ! የኢትዮጵያ ወታደራዊ ታሪክ ሲነሳ በቀዳሚነት የሚታየው ሀገርን ከውጭ ወረራ የመከላከል ታሪክ ነው። ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ዘመናት ሉዓላዊነታቸውና የሀገራቸው ነፃነት ሲፈተን በታላቅ መስዋዕትነት ተከላክለዋል። የዛሬው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትም ይህንን ሀገር የመጠበቅ ኃላፊነት የተረከበ ብሔራዊ ተቋም ነው። የኢትዮጵያ ወታደር በተራራ፣ በቆላ፣ በበረሃና በከተማ ውስጥ እጅግ ከባድ የጦርነት ሁኔታዎችን አልፏል። ረሃብን፣ ጥማትን፣ ድካምን፣ ብርድንና ሙቀትን ተቋቁሞ ለሀገሩ የቆመበት፣ ጓዶቹን ያጣበትና ብዙዎች ሕይወታቸውን የሰጡበት ረጅም ታሪክ አለው። የዚህ ታሪክ መሠረታዊ መልዕክት ሌላ ሀገርን ለመውረር ሳይሆን፣ የራስን ሀገር፣ ድንበርና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ መቆም ነው። የሌላ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]