የፖለቲካ አለመረጋጋትን ተከተሎ ሄይቲ ምርጫዋን አራዘመች
የፖለቲካ አለመረጋጋትን ተከተሎ ሄይቲ ምርጫዋን አራዘመች የምርጫ ኮሚሽኑ የዕጩዎች ምዝገባ ጊዜን እስከ ጥቅምት 21 ቀን ድረስ ያራዘመ ሲሆን የተሻሻለ የብሔራዊ ምርጫ መርሃ ግብር በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። በሄይቲ ቀጣይነት ያለው የፖለቲካ አለመረጋጋት በመከሰቱ ምክኒያት ሀገሪቱ ልታካሂደው ያቀደችውን ምርጫ ማራዘሟን አስታውቃለች።የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን የተሻሻለ ብሔራዊ የምርጫ መርሃ ግብር በማዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። ጊዜያዊ የምርጫ ኮሚሽኑ ሰኞ ዕለት ባወጣው መግለጫ ከፖለቲካ ተዋንያን ጋር ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰኔ 2 ቀን 2026 የወጣውን የምርጫ አዋጅ ለማሻሻል ጥቅምት 5 ቀን 2026 የፀደቀውን ድንጋጌ በማስመልከት፣ የተወሰኑ የምርጫ ሂደት መርሃ ግብሮች እንዲቀየሩ ተደርጓል ብሏል። ኮሚሽኑ አክሎም የምርጫ ቅስቀሳው ጊዜ የታገደ መሆኑን ገልጾ…
Read the full story at zena24now ↗