የኤርትራ ሰራዊት❗
የኤርትራ ሰራዊት❗ የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው ወደ ትግራይ ክልል ዘልቀው መግባታቸውን እንደተመለከቱ ቢቢሲ ያነጋገራቸው የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኤርትራ ወታደሮች በአዲግራት ከተማ በኩል ወደ ሌሎች የትግራይ አካባቢዎች በጭነት ተሽከርካሪዎች እና በእግራቸው ሲያቋርጡ የተመለከቱት ከዛሬ ረቡዕ ማለዳ ጀምሮ መሆኑን ተናግረዋል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗