የኤርትራ ወታደሮች ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ ተባለ!

ADDIS_NEWSneutral2026-10-07 15:33:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ ወታደሮች ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ ተባለ! -መረጃውን ከገለልተኛ ወገን ማረጋገጥ ግን አልተቻለም በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ከዕዳጋ ሓሙስ ወደ አፅቢ በሚወስደው መንገድ ይጓዙ የነበሩ የኤርትራ ወታደሮች ዕዳጋ ዓርቢ በተባለ ቦታ ሲደርሱ የድሮን ጥቃት እንደተፈጸመባቸው የትግራይ የሰላም ኃይል አንድ ወታደራዊ አዛዥ ገለጹ። የኤርትራ ወታደሮች በዛሬው ዕለት ከዛላምበሳ አቅጣጫ የዓዲ ግራት ከተማን ጥሰው ዕዳጋ ሐሙስ ከተማ መግባታቸውን ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የትግራይ የሰላም ኃይል አዛዥ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። በምዕራባዊ የትግራይ ክፍልም የኤርትራ ወታደሮች በሸራሮና ሽረ እንዳስላሰ ከተሞች መሐል በሚገኙ ዓዲ ነብሪ ኢድና ዛግር ወደ ተባሉ አካባቢዎች መግባታቸውንም ገልጸዋል። አንድ የዓዲ ግራት ከተማ ነዋሪ በበኩላቸው የኤርትራ ወታደዎች የዓዲግራት ከተማን ጥሰው በማለፍ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]