የኤርትራ ጦር ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ከተነገረ በኋላ :-

WASULIFEneutral2026-10-07 16:14:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ ጦር ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ከተነገረ በኋላ :- 📌 Reuters (ሮይተርስ): 👉 የኤርትራ ወታደሮች በአዲግራት ከተማ በኩል ሲያልፉ ማየታቸውን ሁለት የዓይን እይታ ምስክሮች መናገራቸውን ገልጿል። 📌 Arab News (አረብ ኒውስ): የአካባቢው ባለስልጣን እና ነዋሪዎችን ጠቅሶ የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ተሰማርቷል ሲል ዘግቧል። 📌 News24 (በAFP መረጃ ላይ ተመስርቶ): የኤርትራ ወታደሮች በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል መሰማራታቸውን ዘግቧል። 📌 Al Arabiya English (አል አረቢያ እንግሊዝኛ): የአካባቢው ባለስልጣን እና ነዋሪዎችን ጠቅሶ ላለፉት ሁለት ሳምንታት የቀጠለው እና ሰፊ ቀጠናዊ ጦርነት ያስነሳል ተብሎ የተሰጋው የውስጥ ግጭት ከተከሰተ በኋላ፣ በቅርብ ቀናት የኤርትራ ጦር በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በሚገኝ ከተማ ዙሪያ መሰማራቱን ዘግቧል።

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]