ክፍያ እና ብድርን የሚያሳልጥ የዲጂታል ክፍያ ስርዓትን በ100 ሺህ ለሚቆጠሩ ነጋዴዎች ተደራሽ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ
ክፍያ እና ብድርን የሚያሳልጥ የዲጂታል ክፍያ ስርዓትን በ100 ሺህ ለሚቆጠሩ ነጋዴዎች ተደራሽ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ ስምምነቱን ያካሄዱት ኢታ ሶሉሽንስ እና ቪዛ ናቸዉ ። ለነጋዴዎች ክፍያን የሚያቀል ፣ ንግድን የሚያዘምን እና የዲጂታል ግብይት ታሪካቸዉን መነሻ በማድረግ ብድር የሚያመቻቸዉ "ዙሪያ "የተሰኘዉን ዲጂታል የቢዝነስ አዉቶሜሽን በኢትዮጵያ ለሚገኙ ነጋዴዎች ለማዳረስ ስምምነቱን አካሄደዋል ። የኢታ ሶሉሽንስ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ተመስገን ገብረህይወት እንደተናገሩት ስምምነቱ ዙሪያ የተሰኘዉን የዲጂታል ክፍያ መቀበያ ማሽን ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሚገኙ 148 ሺህ ነጋዴዎች ለማድረስ የተደረገ ነዉ ማለታቸዉን ብስራት ሬዲዮ ሠምቷል ። ለነጋዴዎች በካርድ ፣ በኪዉአር (QR) ኮድ ፣የሞባይል ገንዘብ እና ከሂሳብ ወደ ሂሳብ የሚደረጉ ክፍያዎችን በአንድ መሳሪያ ላይ…
Read the full story at zena24now ↗