በኤርትራ ወታደሮች ላይ  የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-07 16:01:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኤርትራ ወታደሮች ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ‼️ በዛሬው ዕለት መስከረም 27/2019 ዓ.ም የኤርትራ ወታደሮች ከዛላምበሳ አቅጣጫ አዲግራትን አቋርጠው በመግባት ወደ ዕዳጋ ሐሙስ እና አፅቢ ማምራታቸው መዘገቡ ይታወሳል። የትግራይ የሰላም ኃይል አንድ ወታደራዊ አዛዥ እንደገለጹት፣ እነዚህ ወታደሮች በሁለት የጭነት መኪኖች ተጭነው ወደ አፅቢ ወንበርታ ሲጓዙ ዕዳጋ ዓርቢ በሚባል አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል ብለዋል። ከባድ ጉዳት አስተናግደዋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]