ቅዱስ አማኑኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ🙏

ADDIS_NEWSneutral2026-10-07 16:37:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቅዱስ አማኑኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ🙏 አማኑኤል ‹አማነ› እና ‹ኤል› ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው፤ ትርጓሜውም የአምላክ ሰላም፣ የእግዚአብሔር እርቅ፣ የጌታ አንድነት ማለት ነው። አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ደግሞ ከሥጋችን ሥጋ ከነፍሳችን ነፍስ ነሥቶ የተዋሐደ ከብቻዋ ከኃጢአት በቀር እንደኛ የሆነ ማለት ነው። አዳም ዕፀ በለስን በልቶ የሞት ፍርድ በተፈረደበት ጊዜ አምላኩ እግዚአብሔር እዲያድነው ስለተማጸነው በርኅራኄው ወደ ቀድሞ ቦታው እንደሚመልሰው በሰጠው ተስፋ ከልጅ ልጁ ተወለዶ አዳነው፡፡ በዚያችም በተከበረች ቀን ትንቢቱ ተፍጽሞ አምላካችን ከእኛ ጋር ሆነ፡፡ አንድም “ይህ ዐማኑኤል የተባለ ስም እጅግ ታላቅ ስም ነው፣ የማይለይ ተዋሕዶን የሚገልጽ የሃይማኖት መሠረት ነው” ይሉናል፡፡ “ዒማኑ” ማለት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]