በሰሜን ኢትዮጵያ የቀጠለው ውጊያ፡ የመከላከያ

ADDIS_NEWSneutral2026-10-07 16:40:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሰሜን ኢትዮጵያ የቀጠለው ውጊያ፡ የመከላከያ ሠራዊት አጉላዕ ከተማን መቆጣጠሩ ተሰማ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና አጋሩ የትግራይ የሰላም ኃይል በመቐለ በስተሰሜን የምትገኘውን አጉላዕ ከተማ መቆጣጠራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ማለዳ በከተማዋ ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ መደረጉ የተነገረ ሲሆን፣ የትግራይ ኃይሎች ከተማዋን ለቅቆ ወደ ውቅሮ አቅጣጫ ማምራታቸው ተሰምቷል። እንዲሁም ከመቐለ በስተደቡብ ምዕራብ በተንቤን መስመር በምትገኘው ሀገረ ሰላም ከተማም የመንግስት ኃይሎች መድረሳቸው ተገልጿል። በሌላ በኩል፣ ከመቐለ ወደ አዲግራት በሚወስደው መንገድ ላይ በምትገኘው ውቅሮ ከተማ ዙሪያ የከባድ መሣሪያ ድምፅ እየተሰማ መሆኑ ተዘግቧል። የከተማው ነዋሪዎች ውቅሮ በአሁኑ ሰዓት ከጦርነቱ ወጪ መሆኗን ቢገልጹም፣ በአዲግራት አቅራቢያ ሰፍረው የነበሩ የኤርትራ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]