"ኤርትራ በይፋ በኢትዮጵያ ላይ ወረራ ፈፅማለች" የኢትዮጵያ መንግሥት

WASULIFEneutral2026-10-07 17:02:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ኤርትራ በይፋ በኢትዮጵያ ላይ ወረራ ፈፅማለች" የኢትዮጵያ መንግሥት የኤርትራ ሠራዊት በትግራይ ክልል አዲግራት ከተማ ድረስ ዘልቆ መግበቡ ተገልጿል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ፣ የኤርትራ ኃይሎች የኢትዮጵያን ግዛት በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ በመጠየቅ ድርጊቱን በይፋ ኮንነዋል ሲል ሆርን ሪቪዮ አስነብቧል። የሕወኃት እና የሌሎች ታጣቂዎች ጥቃት ከተቀለበሰና መቀሌ በኢትዮጵያ ሠራዊት ከተያዘች በኋላ፣ ኤርትራ በቀጥታ ጦርነቱ ውስጥ ገብታለች። የኤርትራ ጦር በቀጥታ ጣልቃ መግባቱ በሁለቱ አገራት መካከል የባሰ ጦርነት ሊቀሰቅስ እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]