የኤርትራ ጦር አዲግራት ከተማ ቢገባም
የኤርትራ ጦር አዲግራት ከተማ ቢገባም 👉 ኤርትራ አስተባብላለች የኢትዮጵያ መንግሥት ጦር ከአዲግራት ወደ መቀሌ ይጓዝ የነበረ የኤርትራ ጦር ቅፍለትን በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መምታቱ ተነገረ። የኤርትራ ጦር አዲግራት ከተማ ከገባ አራት ቀናት እንዳለፈዉ ነዋሪዎችና የከተማይቱ ባለሥልጣትናት አስታወቁ።ኤርትራ አስተባብላለች።ዉቅሮ አካባቢ የከባድ መሳሪያ ተኩስ መሰማቱ ተነግሯልም። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗