"የኢሳይያስ ጸጸቶች እና የአሁኑ ጦርነት ግብ" ጀዋር መሃመድ
"የኢሳይያስ ጸጸቶች እና የአሁኑ ጦርነት ግብ" ጀዋር መሃመድ ኢሳይያስ "ሁለት ታሪካዊ ስህተቶችን ፈጽሜያለሁ" በማለት በከፍተኛ ሁኔታ ይጸጸታል። ይህንኑ ስህተት ለሶስተኛ ጊዜ ላለመድገምም ጽኑ ውሳኔ ላይ ደርሷል። አንደኛው ጸጸቱ፡ እ.ኤ.አ. በ1991 መለስ ዜናዊን ደግፎ አራት ኪሎ ካስገባው በኋላ፣ ባልጠበቀው ሁኔታ ከአምስት ዓመታት በኋላ ተመልሶ መወጋቱ ነው። ሁለተኛው ጸጸቱ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ከህወሓት ጥቃት ታድጎ ካተረፋቸው በኋላ፣ ውለታውን በመካድ ከህወሓት ጋር መታረቃቸው እና አልፎ ተርፎም የባህር በር ጥያቄ በማንሳት ስጋት መፍጠራቸው ነው። ከእነዚህ ተሞክሮዎች በመነሳት፣ አራት ኪሎን የሚቆጣጠር ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ቡድን ውሎ አድሮ ለእርሱ ጠላት መሆኑ እንደማይቀር በጽኑ ያምናል። በመሆኑም ያንን ስህተት ለሶስተኛ ጊዜ ላለመድገም ቆርጦ ተነስቷል። ለዚህም…
Read the full story at addis_news ↗