ዲሊቨሪ ሾፌር (የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት )
ዲሊቨሪ ሾፌር (የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት ) የስራው አይነት - የድርጅቱን ኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት በመንዳት ምግብ፣ ጥቅል ዕቃዎችና ሰነዶችን ለደንበኞች በፍጥነትና በጥንቃቄ ማድረስ። ❗️❗️ የዋስትና መስፈርት❗️❗️ • ማን ዋስ መሆን ይችላል? • በመንግስት ወይም የታወቀ የግል ድርጅት ሰራተኛ (የስራ እና የደመወዝ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል) ወይም • የቤት/የንብረት ባለቤት (ህጋዊ የባለቤትነት ማረጋገጫ ያለው)። • የዋሱ ግዴታ፦ • ዋሱ አስፈላጊ ሰነዶችን ይዞ በአካል ቢሯችን በመምጣት የዋስትና ቅጽ መፈረም አለበት። (ያለ ህጋዊ ዋስ ማመልከት አይቻልም!) ● የራሱ ስማርት ስልክ (Smartphone) ያለው እና Google Maps መጠቀም የሚችል። ● ሌሎች መስፈርቶች • የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት በራስ መተማመን መንዳት የሚችል። (የመንጃ ፈቃድ አይጠየቅም) • የአዲስ አበባን…
Read the full story at ethio_job_vacancy1 ↗