ዛሬ ከመቀሌ ከተማ ፖሊስ ጥሪ ቀርቧል። መደበኛ የፖሊስ ሥራን ለመጀመርና የመቀሌ ከተማን ሙሉ በሙሉ ወደ መረጋጋት ለመመለስ በሚል፦
ዛሬ ከመቀሌ ከተማ ፖሊስ ጥሪ ቀርቧል። መደበኛ የፖሊስ ሥራን ለመጀመርና የመቀሌ ከተማን ሙሉ በሙሉ ወደ መረጋጋት ለመመለስ በሚል፦ ለሁሉም የመቀሌ ከተማ ፖሊስ አባላት፦ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 05/2019 ዓ.ም ድረስ በየሥራ ቦታችሁ እንድትገኙ ጥሪ ቀርቦላችኋል። ስለዚህ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ያልተገኘ ማንኛውም አባል በራሱ ፈቃድ ሥራውን እንደለቀቀና ከሰው ኃይል መዝገብ እንደሚቀነስ እያሳወቅን፣ በእጁ የሚገኝ የመንግሥት ንብረትም ለሚመለከተው አካል እንዲያስረክብ እናሳስባለን። [የመቀሌ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ቢሮ]
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗