ኤርትራ በይፋ ኢትዮጵያ ላይ ወረራ ፈፅማለች!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-10-07 17:33:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤርትራ በይፋ ኢትዮጵያ ላይ ወረራ ፈፅማለች! ሰበር ዜና ‼️ የኢትዮጵያ መንግሥት የኤርትራ ኃይሎች ወደ ኢትዮጵያ ግዛት መግባታቸውን አውግዟል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር እናታለም መለሰ፣ “በትግራይ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የኤርትራ ኃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ ከኢትዮጵያ ግዛት መውጣት አለባቸው” ሲሉ ለብሉምበርግ ተናግረዋል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]