#ችሎት
#ችሎት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስር ፍርድ ቤትን ውሳኔ በማጽናት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የኢህአፓ አባላት የዋስትና መብት እንዲከበር ብያኔ ሰጠ። በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የኢህአፓ አባላት የዋስትና ጉዳይ በዳኞች ፈረቃ መቀያየርና መዝገብ ባለመቅረቡ ምክንያት በተደጋጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሲሰጥበት መቆየቱ ይታወሳል። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስር ፍርድ ቤት የዋስትና ውሳኔ ሊጸና ይገባል ወይስ አይገባም፤ እንዲሁም ለፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም የሚለውን ለመመርመር የፌደራል ፖሊስ ያደራጀውን የምርመራ መዝገብ አስቀርቦ ሲመለከት ቆይቷል። ጉዳዩን ሲመለከት የቆየው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት፣ የስር ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ አጽንቷል። በዚህም መሠረት በሽብር…
Read the full story at tikvahethiopia ↗