የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-10-07 18:26:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር‼️ የኢትዮጵያ መንግስት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እስከ ከፍተኛ ወታደራዊ እና የፖለቲካ ባለስልጣናት ድረስ - "የባህር በር ሉዓላዊ መዳረሻ" የሚለውን ለማግኘት በኤርትራ ላይ ግልጽ ጦርነት እንደሚጀምር በግልጽ ሲናገር ቆይቷል ብለዋል። በሰሜናዊው የኢትዮጵያ ክፍል በተነሳው ጦርነት ምክንያት በማድረግ ከፍተኛ ጄኔራሎች "... ጥቃቱን ስንጀምር በትግራይ አናቆምም፣ሌላኛው ጄኔራል ደግሞ "መቀሌ የሚቆም አይደለም የመጨረሻው መድረሻችን አሰብ ነው" ሲሉ ተደምጠዋል ብለዋል። ይህ ሂደት አለምአቀፍ ህግን በግልጽ ይጥሳል ያሉ ሲሆን የኤርትራ ሰራዊት በዛሬው ዕለት ወደ ትግራይ መግባቱን በተመለከተ ግን ያሉት ነገር የለም። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]