Update‼️
Update‼️ የፌዴራል መንግሥቱ ኤርትራ በአዲግራት በኩል ያስገባውን ሰራዊት በአስቸኳይ እንዲያስወጣ ማስጠንቀቁን ተከትሎ ኤርትራ ሰራዊቷን ወደ ዛላምበሳ እየመለሰች መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። የድሮን ጥቃቱ ከባድ ጉዳት አድርሷል ብለዋል። ውጊያ ላይ ቅድሚያ ከፊት የሚያሰልፉት የትግራይ ተወላጆችን መሆኑን ገልጸዋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗