Update‼️
Update‼️ የፌዴራል መንግሥቱ ኤርትራ በአዲግራት በኩል ያስገባውን ሰራዊት በአስቸኳይ እንዲያስወጣ ማስጠንቀቁን ተከትሎ ኤርትራ ሰራዊቷን ወደ ዛላምበሳ እየመለሰች መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። የድሮን ጥቃቱ ከባድ ጉዳት አድርሷል ብለዋል። ውጊያ ላይ ቅድሚያ ከፊት የሚያሰልፉት የትግራይ ተወላጆችን መሆኑን ገልጸዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗