አሜሪካ በኢትዮጵያ «ወታደራዊ ተቋማት ላይ የረጅም ርቀት ጥቃቶች ሊሰነዘሩ ይችላሉ» ስትል የደህንነት ማስጠንቀቂያ አወጣች
አሜሪካ በኢትዮጵያ «ወታደራዊ ተቋማት ላይ የረጅም ርቀት ጥቃቶች ሊሰነዘሩ ይችላሉ» ስትል የደህንነት ማስጠንቀቂያ አወጣች አሜሪካ በአዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲዋ በኩል፣ በተያዘው የፈረንጆቹ ጥቅምት ወር «በኢትዮጵያ ወታደራዊ ተቋማት» ላይ የረጅም ርቀት ጥቃቶች ሊሰነዘሩ ይችላሉ በሚል በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎቿ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የደህንነት ማስጠንቀቂያ አስተላለፈች። አሜሪካ ረቡዕ ምሽት ባወጣችው መግለጫ «በጥቅምት ወር [እ.አ.አ.] በኢትዮጵያ ወታደራዊ ተቋማት ላይ የረጅም ርቀት ጥቃቶች ሊሰነዘሩ እንደሚችሉ የሚጠቁሙ ዘገባዎች ደርሰውኛል» ብላለች። አሜሪካ አክላም ዜጎቿ «አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉና» ባለሥልጣናት የሚሰጡትን መመሪያ እንዲከተሉ አሳስባለች። አሜሪካ ማምሻውን ባወጣችው የደህንነት ማስጠንቀቂያ በተጨማሪም ዜጎቿ «በማንኛውም ምክንያት» ወደ አማራ…
Read the full story at addis_reporter ↗