" ለፍርድ ቤት አመልክቻለሁ " - ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-08 19:00:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ለፍርድ ቤት አመልክቻለሁ " - ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ ከነበሩበት የእስር ቦታቸው ወደ "መቅጫ ቤት" መዛወራቸውና የተወሰኑት "የት እንደተወሰዱ አልታወቀም" የተባሉት የይቅርታ ሰነድ ላይ "አንፈርምም" ብለው እስር ላይ የቆዩ እስረኞች ስላሉበት ሁኔታ ታሳሪ ቤተሰብና ጠበቃቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። አቶ ዮሐንስን ቧያሌውን ጨምሮ ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው እና እሱባለው በለጠ፣ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት "ቅጣት ቤት" በተለምዶ "ታንከር" በሚባል ቦታ እንዲገቡ መደረጋቸው ከሳምንት በፊት ተገልጾ ነበር። • ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃይለማርያም፣ • ዶ/ር ወንዶሰን አሰፋ፣ • ፕ/ር ሲሳይ አውግቸው፣ • መንበር አለሙ፣ • ጠበቃ አለልኝ፣ • ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፣ • ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱን ደግሞ " የጸጥታ አካላት የት እንደወሰዷቸው አይታወቅም " ነበር የተባለው። ጠበቃ ሰለሞን አቶ ገዛኸኝ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]