አንድን ሹፌር በሰደፍ ሲመታ እና ሲደበድብ የሚታየው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-08 19:05:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንድን ሹፌር በሰደፍ ሲመታ እና ሲደበድብ የሚታየው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። ‎ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በርካቶችን ያስቆጣ አንድ ቪድዮ እየተዘዋወረ ይገኛል። ይህ ቪድዮ ሁለት የጭነት መኪናዎች በቆሙበት ለዜጎች የሕግ ከለላና ሰላም መስጠት የነበረበት አንድ የፖሊስ አባል አንድ ግለሰብ ላይ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት እና ድብደባ ሲፈጽም የሚያሳይ ነው። በርካታ ሰዎች የተፈጸመውን ድርጊት " ከህግ የወጣ እና ኢሰብዓዊ ፤ በየቦታው በሹፌሮች ላይ የሚፈጸመውን በደል ጭምር በገሃድ የሚያሳይ " ሲሉ ኮንነውታል። " አልተቀረጸ እንጂ ሹፌሮች በየቦታው ይህን መሰል ተግባር ነው የሚገጽማቸው " ሲሉም ገልጸዋል። ድርጊቱ መቼ እና የት ተፈጸመ ? ብዙሃንን ያስቆጣው ድርጊት የተፈጸመው ‎በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጋሞ ዞን፣ ቦረዳ ወረዳ " ጠንጠሌ "…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]