🇪🇹 ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕግን መሠረት በማድረግ ሉዓላዊነቷ እና የግዛት አንድነቷን የመከላከልና የማስጠበቅ ሕጋዊ መብት እንዳላት አሳወቀች።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-08 19:17:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹 ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕግን መሠረት በማድረግ ሉዓላዊነቷ እና የግዛት አንድነቷን የመከላከልና የማስጠበቅ ሕጋዊ መብት እንዳላት አሳወቀች። የተባበሩት መንግስታት (UN) ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና ጄን ሙሀመድ አዲስ አበባ ይገኛሉ። ዛሬ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጋር ተገናኝተው መክረዋል። ሚኒስትሩ፥ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመች ስላለው ቀጣይነት ያለው የጠብ አጫሪነት ተግባና ይህም በቀጠናው ሰላምና ጸጥታ ላይ ሊያስከትለው ስለሚችለው አደጋ ጥልቅ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ለጉዳዩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ግልጽና መርህን የጠበቀ አቋም ይዞ አስቸኳይ ምላሽ ሊሰጥበት እንደሚገባ ጌዲዮን (ዶ/ር) አጽንኦት ሰጥተዋል። የኤርትራ ወታደራዊ ኃይሎች ከኢትዮጵያ ግዛት በአስቸኳይ እንዲወጡም አስጠንቅቀዋል። ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕግን መሠረት በማድረግ ሉዓላዊነቷን እና…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]