ኢትዮጵያ ብዙ አይነት ድሮን እያመረተች መሆኑ ተዘገበ።
ኢትዮጵያ ብዙ አይነት ድሮን እያመረተች መሆኑ ተዘገበ። አለም አቀፍ ተነባቢ የሆነው Defense Express ጋዜጣ ከሰሞኑ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት በማሰባሰብ ስለታጠቀቻቸው እና በምታመርታቸው ድሮኖች ዙሪያ በሰጠው ማብራሪያ በአሁኑ ወቅት - የቱርክ (Akinci እና Bayraktar TB2) -የኢራን (Mohajer-6)፣ እና የቻይና (Wing Loong I) የሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) በታጠቁ ኃይሎቿ ውስጥ በማካተት ሰፊ ስብስብ መገንባቷን ገልጿል። በቅርቡ "ኢትዮጵያ የሩሲያ ስሪት የሆነው ‘Orion-E’ የተባለውን ዘመናዊ ሰው አልባ ድሮን መግዛቷ በተለያዩ አለም አቀፍ ሚድያዎች ሲዘዋወር የታየ ቢሆንም መረጃው የሀሰት መሆኑን እና ድሮኑ በኢትዮጵያ ባለሞያዎች በሀገር ውስጥ የተመረተ መለያ ስሙም " ነጋሽ" እንደሚባል ዘገባው ጠቅሷል። አዩዘሀበሻ ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗