በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል የተካሄደ ከባድ ውጊያ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-08 19:16:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል የተካሄደ ከባድ ውጊያ‼️ በአማራ ክልል በመንግሥት ወታደሮችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደዉ ውጊያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ወረዳዎች (መሀል ሜዳ፣ ዘመሮ እና ሞላሌ)በደቡብ ወሎ ከለላ በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል በተካሄደ ከባድ ውጊያ የፀጥታ አካላትን ጨምሮ የሰዎች ህይወት ማለፉንና በንፁሃን ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቼቨለ ገለጹ። ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም ከተማ ትናንት ከተሰማ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በኋላ ዛሬ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩ ተጠቅሷል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]