Update❗ሽሬ‼️
Update❗ሽሬ‼️ ከማይፀብሪ-አዲ ገብሩ-እንዳ ባጉና-ሽሬ-አክሱም መስመር ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ ውጊያ ሲስተናገድበት የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት መስከረም 28 የህወሓት ተዋጊዎች ከእንዳባጉና እና ሽሬ ለቀው የወጡ ሲሆን መከላከያ ሠራዊት ዛሬ አመሻሽ ላይ ሽሬ መግባቱን የአካባቢው ምንጮች ከምስል ጋር አጋርተውናል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗