የህወሃት ሰዎች ሆቴሎች እንዳይገቡ ከለከሉ‼
የህወሃት ሰዎች ሆቴሎች እንዳይገቡ ከለከሉ‼ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች (አድዋና ዓዲግራት)የህወሃት አመራሮችና ጀነራሎች በሆቴሎች ለማረፍና ለመጠለል ባደረጉት ሙከራ በህዝቡና በሆቴል ባለቤቶች ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። ህዝቡ ጦርነትና ጥፋት አምጥተውብናል በሚል ህወሃትን ሙሉ በሙሉ እንደጠላቸውና መከላከያን በጉጉት እየጠበቀ እንደሆነ የስምረት ፓርቲ አመራር አቶ ጣዕመ አረዶም ገልፀዋል ። 📌በዓዲግራት የሀገር ሽማግሌዎችና የሃማኖት አባቶች ተሰብስበው "ባንክ እዳ አለብን፣ ገብታችሁ የጥቃት ኢላማ አታድርጉን፤ ወደ ጫካና ዋሻ ሂዱ" በማለት እንዳይገቡ ከልክለዋቸዋል። በአድዋም እንዲሁ አመራሮቹ እንዳይጠለሉባቸው ሆቴሎች ዛሬ ሙሉ በሙሉ ተዘጋግተው ውለዋል። 📌ህዝቡ ህወሃት እንደ ሽፋንና መጠጊያ ብቻ እንደተጠቀመበት በመረዳቱ መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ የሰላም ኃይል ቶሎ መጥተው ነፃ…
Read the full story at wasulife ↗