የፑቲን ልደት ለዩክሬን ጨለማ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-08 19:41:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፑቲን ልደት ለዩክሬን ጨለማ‼️ የፑቲንን 74ኛ አመት አስመልክቶ ራሺያ ዩክሬይን ላይ እጅግ ከባድ የሚሳይል ጥቃት ፈፅማለች። ጥቃቱ ዋና የኤሌክትሪክ መስመር ላይ ጉዳት በማድረሱ በዩክሬን የመብራት አገልግሎት የለም፣የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ቆሟል። በአጠቃላይ ዩክሬን በጨለማ ተውጣለች፣የዘለንስኪ ቤተመንግሥት ብቻ የጀነሬተር መብራት አለ። [አዩዘሀበሻ] ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇??👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]