በጣም አሳዛኝ ዜና 😭😭
በጣም አሳዛኝ ዜና 😭😭 በኢትዮጵያ በዩቲዩብ ታሪክ ከሚጠቀሱ የቪዲዮ ምላሽ (Reaction) እና መዝናኛ ይዘቶች ዘንድ በስፋት የሚታወቀው የ‘አውራ’ (Awra) ቻናል አባል የነበረው ተወዳጁ ወጣት እዩ (Eyu) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ በሦስት ወጣቶች ጥምረት በተመሰረተው የ‘አውራ’ የዩቲዩብ ቻናል ውስጥ ሁልጊዜም በሳቁ፣ በደስታውና በደማቅነቱ ሙሉ ክፍሉንና ተመልካቾችን ሲያዝናና የነበረው እዩ ህይወቱ ማለፉን በማህበራዊ ገጹ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ይህ ያልተጠበቀና አሳዛኝ ዜና ከተሰማበት ሰዓት ጀምሮ በርካታ አድናቂዎቹንና ወዳጆቹን በከፍተኛ ድንጋጤና ሀዘን ውስጥ ጥሏል። ተወዳጁ ወጣት እዩ በይዘቶቹ ለአድናቂዎቹ ይሰጥ የነበረው ደስታና ፈገግታ ሁሌም ሲታወስ የሚኖር ነው። አዲስ ነገር መረጃ ቻናላችን ለወጣት እዩ ቤተሰቦች፣ ለቅርብ ወዳጆቹ፣ ለ‘አውራ’ ቻናል አባላት እንዲሁም ለተመልካቾቹ…
Read the full story at addis_news ↗