ዛላንበሳ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-10-09 11:39:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዛላንበሳ‼️ በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታወቀ። በዛሬው ዕለት መስከረም 29/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:20 አካባቢ በኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ በኦራል ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ታጣቂዎች ላይ የድሮን ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን የደረሰው ጉዳት ለጊዜው አልታወቀም። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]