”የኢትዮጵያ ጥንካሬ እና የማይበገረው ሕዝባዊ አንድነት”
”የኢትዮጵያ ጥንካሬ እና የማይበገረው ሕዝባዊ አንድነት” የታሪክ ማህደር ገጾች ሲገለጡ የሀገራችን የኢትዮጵያ ስም በወርቃማ ቀለም ጎልቶ ከተጻፉ ጥቂት የዓለማችን ታላላቅ ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ተቀምጦ እናየዋለን። ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ዘር መገኛ፣ የረጅም ዘመናት ረቂቅ ሥልጣኔ እና የጠንካራ መንግሥት ባለቤት ናት። በአፍሪካ ምድር የጥንታዊ ገናናነት፣ የኀያልነት እና የአይደፈሬነት ህያው ተምሳሌት የኾነችው ኢትዮጵያ…
Read the full story at amharamassmedia ↗