🎒 አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

AYUZEHABESHANEWSneutralhealth2026-10-09 14:55:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

🎒 አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! ብርሃን ኮሌጅ ለ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ በይፋ ጀምሯል! አንጋፋው ብርሃን ኮሌጅ ለወደፊት የሥራ ዓለም ብቁ የሚያደርጓችሁን ተፈላጊ የዲግሪ እና የዲፕሎማ (TVET) ፕሮግራሞች ይዞ ወደ እርስዎ መጥቷል! በማስተማር ላይ የምንገኝባቸው ተፈላጊ የትምህርት መስኮች፡-👇👇 🎓 1. የመጀመሪያ ዲግሪ (Degree) - በመደበኛ፣ ኤክስቴንሽን እና የርቀት መርሃ-ግብር 👉 Management 👉 Accounting & Finance 🛠 2. በቴክኒክና ሙያ (TVET - ደረጃ IV) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር 👉 Pharmacy (በመደበኛ ብቻ) 👉 Accounting & Finance 👉 Web Development & Database Administration 📚 3. በሪሜዲያል ፕሮግራም (Remedial) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር 👉…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]