መልካም ዜና‼️
መልካም ዜና‼️ የአስቸኳይ ጊዜ የህክምና እርዳታ ትግራይ ደርሷል። የህክምና አቅርቦቶችንና መሳሪያዎችን የጫኑ ስምንት ተሽከርካሪዎችን የያዘ ኮንቮይ መቐለ ደርሷል። ይህ እርዳታ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመተባበር በአይደር፣ መቀሌ፣ ማይቾው፣ መኮኒ፣ አላማጣ እና ሱሁል-ሺሬ ላሉ ሆስፒታሎች እንዲሁም በጦርነት በተጎዱ አካባቢዎች ለሚገኙ ሌሎች የጤና ተቋማት ይሰራጫል። ይህ እርዳታ ለተጎዱ እና ድንገተኛ ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ሌሎች ሰዎች አስፈላጊ ድጋፍ እንደሚሆን ይጠበቃል። አዩዘሀበሻ ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗