ኤርትራ‼️
ኤርትራ‼️ በርካታ ሀገራት ዜጎቻቸው በተለይ በሁሉም የኤርትራ ድንበር 25km ክልል ውስጥ ምንም አይነት ጉዞ እንዳያደርጉ እንዲሁም ወደ ኤርትራ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር እንዳይጓዙ አስጠንቅቀዋል። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መከላከያ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ በማንኛውም ሰዓት ወደግጭት ሊያመራ ስለሚችል ወደ ኤርትራ መጓዝም ሆነ መውጣት አስቸጋሪ ስለሚሆን ሀገራት የጥንቃቄ መልዕክት እያስተላለፉ ይገኛል። ኤርትራ ለመቆየት የወሰኑ ካሉም የምግብ ፍጆታ እንዲያዘጋጁ መክረዋል። አዩዘሀበሻ ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗