ኤርትራ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-09 19:15:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤርትራ‼️ በርካታ ሀገራት ዜጎቻቸው በተለይ በሁሉም የኤርትራ ድንበር 25km ክልል ውስጥ ምንም አይነት ጉዞ እንዳያደርጉ እንዲሁም ወደ ኤርትራ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር እንዳይጓዙ አስጠንቅቀዋል። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መከላከያ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ በማንኛውም ሰዓት ወደግጭት ሊያመራ ስለሚችል ወደ ኤርትራ መጓዝም ሆነ መውጣት አስቸጋሪ ስለሚሆን ሀገራት የጥንቃቄ መልዕክት እያስተላለፉ ይገኛል። ኤርትራ ለመቆየት የወሰኑ ካሉም የምግብ ፍጆታ እንዲያዘጋጁ መክረዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]