የኢትዮጵያ መከላከያ ወደ አሰብ ያመራል?

WASULIFEneutral2026-10-09 19:24:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ መከላከያ ወደ አሰብ ያመራል? << ... የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ትኩረቱን ዓሰብ ላይ አድርጎ ወደ ኤርትራ የመግባት ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ይህች የወደብ ከተማ ከኢትዮጵያ ወሰን በ40 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ ኤርትራ በኩል ለመከላከል በጣም አስቸጋሪ ናት። (ከተማዋ ለኢትዮጵያ የባሕር በር እንዳታገኝ እንደ ማገጃ ብቻ በሚያገለግለውና ወደ ታች ተዘርግቶ በሚገኘው የሀገሪቱ እንግዳ የጫፍ ግዛት ውስጥ ነው የምትገኘው።) .... ወደ ኤርትራ ዘልቆ በመግባት የባሕር በርን በኃይል የመያዝ ሀሳብ በኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ትረካ ነው፤ መንግሥትም ሆነ ሕዝቡ ይህን ትክክለኛ እርምጃ ነው ብለው የሚያምኑባቸው በርካታ ምክንያቶች አሏቸው።...>> አንድሪው ካቺንስኪ፤አሜሪካዊ ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ የተናገረው። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]