አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ኾነው ተሾሙ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-10 06:17:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ኾነው ተሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) አቶ ጌታቸው ረዳን የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው በድጋሜ ሾመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው በድጋሜ መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]