የኢትዮጵያና ሕንድ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ተሸጋግሯል – የሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

WELCOMEneutral2026-10-10 06:21:10 UTC
AdYour ad here[email protected]
የኢትዮጵያና ሕንድ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ተሸጋግሯል – የሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ መስከረም 292019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአክሱማይት እና አዱሊስ ስልጣኔ ዘመን ጀምሮ የነበረው የኢትዮጵያ እና ሕንድ የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ተሸጋግሯል አሉ የሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራናያም ጃይሻንካር (ዶር) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የዐድዋ መታሰቢያን በጎበኙበት ወቅት እንዳሉት የሁለቱ ሀገራት የንግድ ግንኙነት ከጥንታዊቷ አዱሊስ አንስቶ እስከ ጣሊያን ወረራ ጊዜ ድረስ የዘለቀ ጥልቅ ታሪክ … The post የኢትዮጵያና ሕንድ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ተሸጋግሯል – የሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]