ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ መስከረም 292019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንካር ጋር ተወያይተዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንካር (ዶር) እና ልዑካቸውን ዛሬ አግኝቻለሁ ብለዋል በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በሕንድ መካከል ያለውን ጠንካራና የቆየ ወዳጅነት የበለጠ ለማጠናከር ያለመ ምክክር ማድረጋቸውን ገልፀዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ … The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗