829 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

WELCOMEneutral2026-10-10 07:42:18 UTC
AdYour ad here[email protected]
829 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ መስከረም 30 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 829 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል አለ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽኑ ከመስከረም 21 እስከ 27 ቀን 2019 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 829 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች የያዘው ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት ኤሌክትሮኒክስ የግብርና ምርቶች የተሽከርካሪ መለዋወጫ የመዋቢያ እቃዎች አደንዛዥ እጾች መድኃኒት … The post 829 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]